
ፊት ኮርነር(Walk the talk)
ፊት ኮርነር ስፖርት አማካሪ ከኢፌዲሪ ጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በመዲናችን አዲስ አበባ በ76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ስብሰባ ተሳታፊዎች ከሆኑ አባላት ጋር የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እካሄደ።
የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ጃናቢ የአካል ብቃት እንቅስቃሴውን እና የእግር ጉዞውን አስጀምረዋል።
የስብሰባው ተሳታፊዎች ከአካል ብቃት እንቅስቃሴው ባሻገር የእግር ጉዞ በኮሪደር እና የወንዝ ዳርቻ ልማት መንገዶች አካሂደዋል።
በአካል ብቃት እንቅስቃሴው እና የእግር ጉዞው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማኅበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ ወርቅሰሙ ማሞን ጨምሮ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር ስለሺ ስህን እና ታዋቂ አትሌቶች ተገኝተዋል።

ሌሎች ተጨማሪ የሶሻል ሚዲያ ሊንኮቻችን ከታች ተያይዘዋል።
ቴሌግራም Fitcornersport
youTube Netsisport
Facebook fitcornersportconsultancy
